Position:
Organization: St. Mary's University
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የመልዕክት ሰራተኛ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በተቁሙ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቁሚነት
የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 1 አመት እና ከዛ በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ከፌደራል ፓሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዩጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በዩኒቨርስቲው ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115503193 መደወል ይችላሉ
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
Job Requirements Completion of 12th/10th Grade with relevant work expereince How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ከፌደራል ፓሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዩጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በዩኒቨርስቲው ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 0.13 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115503193 መደወል ይችላሉDeadline: May 9, 2025, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 1