Messenger
Position:
Organization: Brothers Car Rent Share Company
Not Specified
የስራ መግለጫ
ተላላኪው በድርጅቱ ውስጥ ሰነዶችን ማድረስ፣ መልዕክቶችን ማስተላለፍ፣ ከቢሮ ወደ ቢሮ ወይም ወደ ውጭ ተቋማት መላክ እና መቀበል የሚያካትት ስራዎችን ይፈጽማል።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች
የስራ ልምድ
0–2 ዓመት ተዛማጅ ልምድ ያለው/ላት
በተላላኪነት ወይም በቢሮ ረዳትነት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ሰነዶችን እና መልዕክቶችን በጊዜው ማድረስ
የድርጅቱን ጉዳዮች ለማስፈጸም ወደ ባንክ፣ ፖስታ ቤት እና የተለያዩ መሥሪያ ቤቶች መሄድ
የውጭ እና የውስጥ ደብዳቤዎችን መቀበል እና መመዝገብ
ሰነዶችን በትክክል መያዝ እና መጠበቅ
በቢሮ ውስጥ የሚፈለጉ ቀላል የድጋፍ ሥራዎችን ማከናወን
ማንኛውንም የድርጅቱን ሰነዶች፣ መረጃዎችና የገንዘብ ነክ ጉዳዮችን በከፍተኛ ጥንቃቄና በሚስጥር
የተላኩ ሰነዶች መመለስ እንዲሁም ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥ
ከበላይ አስተዳደር የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን መፈጸም
ክህሎቶች
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
ታማኝነትና የሥራ ሥነ-ምግባር
ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ እና ተግባቦት ችሎታ
የከተማዋን አውራ ጎዳናዎችና መሥሪያ ቤቶች መገኛ ጠንቅቆ የሚያውቅ/የምታውቅ
የሰነድ አያያዝ ችሎታ
ለሥራው ብቁ የሆነ የአካል ጤንነት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃዎቻችሁንና በኢሜል አድራሻችን ፡ carrentbrothers@gmail.com or bethlehemeshetu2@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመኖሪያ አካባቢያቸው ሜክሲኮ እና ስታዲዮም ዙሪያ መሆን አለበት፡፡
Job Requirements 10ኛ ወይም 12ተኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ሰነዶችን እና መልዕክቶችን በጊዜው ማድረስ - የድርጅቱን ጉዳዮች ለማስፈጸም ወደ ባንክ፣ ፖስታ ቤት እና የተለያዩ መሥሪያ ቤቶች መሄድ - የውጭ እና የውስጥ ደብዳቤዎችን መቀበል እና መመዝገብ - ሰነዶችን በትክክል መያዝ እና መጠበቅ - በቢሮ ውስጥ የሚፈለጉ ቀላል የድጋፍ ሥራዎችን ማከናወን - ማንኛውንም የድርጅቱን ሰነዶች፣ መረጃዎችና የገንዘብ ነክ ጉዳዮችን በከፍተኛ ጥንቃቄና በሚስጥር - የተላኩ ሰነዶች መመለስ እንዲሁም ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥ - ከበላይ አስተዳደር የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን መፈጸም How to Apply ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃዎቻችሁንና በኢሜል አድራሻችን ፡ carrentbrothers@gmail.com or bethlehemeshetu2@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመኖሪያ አካባቢያቸው ሜክሲኮ እና ስታዲዮም ዙሪያ መሆን አለበት፡፡Deadline: May 14, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
