Position:
Organization: Addis Ababa Traffic Management Agency
ብዛት፡ 90
ደመወዝ፡ 7424
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በህግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከ22 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንጻ 10ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251913045587 ይደውሉ፡፡
Deadline: Oct 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 90