Position:
Organization: Metehara Sugar Factory
ደመወዝ፡ 15525 ብር
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ መተሃራ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሌቭል 3/4/5 በአዋላጅ ነርሲንግ፣ ክሊኒካል ነርሲንግ፣ነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 1/2/4/6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክስኮ አደባባይ ወደ ልደታ በሚወስደው መንገድ ፊሊፕስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 116 ወይም መተሃራ ስኳር ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 24 በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2511224550100 ይደውሉ።
Job Requirements BSc Degree or TVET Level 3/4/5 in Midwifery Nursing, Clinical Nursing, Nursing or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክስኮ አደባባይ ወደ ልደታ በሚወስደው መንገድ ፊሊፕስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 116 ወይም መተሃራ ስኳር ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 24 በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2511224550100 ይደውሉ።Deadline: May 3, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2