Motorcycle Messenger
Position:
Organization: Ethiopian Ministry Of Education (MOE)
Not Specified
Job Requirements
የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት:2
ደመወዝ፡ 7159
ደረጃ: IV
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የመደብ መታወቂያ ቁጥር ፡ 8/ትሚ-91 እና 8/ትሚ-92
Key Responsibilities
ደብዳቤዎችን፣ ሰነዶችንና ፓርሰሎችን በወቅቱ ማድረስ
የድርጅቱን ደብዳቤዎችና ሰነዶች ከተለያዩ ቢሮዎች መሰብሰብና ማስረከብ
የሞተር ብስክሌቱን በአግባቡ መጠቀምና መንከባከብ
ሥራዎችን በወቅቱና በትክክል ማከናወን
መዝገቦችን በአግባቡ መያዝና ለኃላፊው ሪፖርት ማቅረብ
የትራፊክ ሕጎችንና የደህንነት መመሪያዎችን ማክበር
How to Apply
አመልካቾች አራት ኪሎ፣ አዲስ አበባ በሚገኘው የሚኒስቴሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡
Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደብዳቤዎችን፣ ሰነዶችንና ፓርሰሎችን በወቅቱ ማድረስ - የድርጅቱን ደብዳቤዎችና ሰነዶች ከተለያዩ ቢሮዎች መሰብሰብና ማስረከብ - የሞተር ብስክሌቱን በአግባቡ መጠቀምና መንከባከብ - ሥራዎችን በወቅቱና በትክክል ማከናወን - መዝገቦችን በአግባቡ መያዝና ለኃላፊው ሪፖርት ማቅረብ - የትራፊክ ሕጎችንና የደህንነት መመሪያዎችን ማክበር How to Apply አመልካቾች አራት ኪሎ፣ አዲስ አበባ በሚገኘው የሚኒስቴሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡Deadline: Oct 23, 2026, 12:00 AM
Location: Arat Killo
Amount: 2
