Position:
Organization: Ambalay Raye Trade & Industry PLC
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እንዲሁም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ንግድ ዘርፍ ማህበራት 3ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ambalayraey@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25115575735/ +251907256394 ይደውሉ፡፡
Deadline: Sep 4, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1