Motorist
Position:
Organization: Tabor Ceramic Products SC
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እንዲሁም 1ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሴንቼሪ ሞል መንገድ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አጠገብ ፒካን ህንጻ 2ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል aahrofficer@taborceramics.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251978767823 ይድውሉ።
Deadline: Dec 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
