Motorist
Position:
Organization: Go Express
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የታደሰ የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ 1 አመት ሞተር የመንዳት ልምድ ያለው
ብዛት፡ 1
ደመወዝ:- 5500 + ኮሚሽን
የስራ ሰዓት: ከ2:30-12፡30
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
መልዕክቶችን በጥንቃቄና በሃላፊነት መቀበል እና ወደ ትክክለኛው ቦታ ማድረስ
የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል
የሞተሩን የቴክኒክ ሁኔታ በየጊዜው ማረጋገጥ
የሞተሩን ንጽሕና በአግባቡ መጠበቅ
የሞተሩን ነዳጅ፣ ዘይት እና ጎማ ሁኔታ በየጊዜው መከታተል
ከደንበኞች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር
የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ማድረግ
በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተጨማሪ ተግባራትን በታማኝነት ማከናወን
ክህሎቶች
መልካም ሥነ ምግባር ያለው እና ስራ ወዳድ
አዲስ አበባን በደንብ የሚያውቅ
በቂ የመንዳት ችሎታ ያለው
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በሚያመለክቱበት ጊዜ የሚኖሩበትን አካባቢ አድራሻ መጥቀስ ሲኖርባቸው ከመንግስት ወይንም ከታወቀ የግል ድርጅት 7000 ብር እና ከዚያ በላይ ደሞዝተኛ የሆነ ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የመኖሪያ አድራሻቸው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆነ ወይም ከመሃል ከተማ ያልራቀ እና ሞተር ሳይክሉን በኃላፊነት ይዘው ራሳቸው ጋር ማሳደር የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
Job Requirements 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የታደሰ የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - መልዕክቶችን በጥንቃቄና በሃላፊነት መቀበል እና ወደ ትክክለኛው ቦታ ማድረስ - የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል - የሞተሩን የቴክኒክ ሁኔታ በየጊዜው ማረጋገጥ - የሞተሩን ንጽሕና በአግባቡ መጠበቅ - የሞተሩን ነዳጅ፣ ዘይት እና ጎማ ሁኔታ በየጊዜው መከታተል - ከደንበኞች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር - የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ማድረግ - በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተጨማሪ ተግባራትን በታማኝነት ማከናወን How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በሚያመለክቱበት ጊዜ የሚኖሩበትን አካባቢ አድራሻ መጥቀስ ሲኖርባቸው ከመንግስት ወይንም ከታወቀ የግል ድርጅት 7000 ብር እና ከዚያ በላይ ደሞዝተኛ የሆነ ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የመኖሪያ አድራሻቸው ለሃያ ሁለት ቅርብ የሆነ ወይም ከመሃል ከተማ ያልራቀ እና ሞተር ሳይክሉን በኃላፊነት ይዘው ራሳቸው ጋር ማሳደር የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡Deadline: Jun 17, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
