Motorist

Position:

Organization: My Hello Communications PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ እና የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለው

  • የስራ ልምድ፡ 1 አመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መስክ ልምድ ያለው

  • ብዛት፡ 6

  • ደምወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥቅሎችን፣ ደብዳቤዎችንና መልዕክቶችን በተቀናጀ መልኩ ለድርጅቶች፣ ለመኖሪያ ቤቶችና ለተለያዩ መዳረሻዎች በተሟላ ጥንቃቄ ማድረስና መቀበል

  • ደንበኞች ስለሚደርሷቸው መልዕክቶችና የመላኪያ መርሃ-ግብሮች አስቀድመው ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኙ ማድረግ

  • በመልዕክቶች ዕደላና ቅበላ ወቅት የሚሰበሰቡ ማናቸውንም የገንዘብ ክፍያዎችን በአግባቡ ተረክቦ፣ ሳይዘገዩ ወዲያውኑ ለሚመለከተው አካል ገቢ ማድረግ

  • ማንኛውንም መልዕክት ወይም ጥቅል ከደንበኛ በሚቀበሉበት ወቅት ይዘቱን፣ ብዛቱንና ትክክለኛነቱን በጥሩ ሁኔታ ፈትሾና ቆጥሮ መረከብ

  • በመልዕክት ዕደላና ቅበላ ወቅት መልዕክቶችና ጥቅሎች እንዳይቀደዱ፣ እንዳይበላሹ ወይም ደህንነታቸው እንዳይጓደል ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ

  • መልዕክቶችን በሚቀበሉበት ጊዜ የመላኪያ ኤርይቢል ላይ መረጃዎች በትክክልና በጥንቃቄ በመሙላት ለደንበኞች መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ Vacancy@myhellocommunications.com ወይም ሰሚት 72 ድልድዩን ተሸግሮ ወደ 49 በሚወስደዉ መንገድ ሀይቴክ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Job Requirements 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀ እና የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥቅሎችን፣ ደብዳቤዎችንና መልዕክቶችን በተቀናጀ መልኩ ለድርጅቶች፣ ለመኖሪያ ቤቶችና ለተለያዩ መዳረሻዎች በተሟላ ጥንቃቄ ማድረስና መቀበል - ደንበኞች ስለሚደርሷቸው መልዕክቶችና የመላኪያ መርሃ-ግብሮች አስቀድመው ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኙ ማድረግ - በመልዕክቶች ዕደላና ቅበላ ወቅት የሚሰበሰቡ ማናቸውንም የገንዘብ ክፍያዎችን በአግባቡ ተረክቦ፣ ሳይዘገዩ ወዲያውኑ ለሚመለከተው አካል ገቢ ማድረግ - ማንኛውንም መልዕክት ወይም ጥቅል ከደንበኛ በሚቀበሉበት ወቅት ይዘቱን፣ ብዛቱንና ትክክለኛነቱን በጥሩ ሁኔታ ፈትሾና ቆጥሮ መረከብ - በመልዕክት ዕደላና ቅበላ ወቅት መልዕክቶችና ጥቅሎች እንዳይቀደዱ፣ እንዳይበላሹ ወይም ደህንነታቸው እንዳይጓደል ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ - መልዕክቶችን በሚቀበሉበት ጊዜየመላኪያ ኤርይቢል ላይ መረጃዎች በትክክልና በጥንቃቄ በመሙላት ለደንበኞች መስጠት How to Apply አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ Vacancy@myhellocommunications.com ወይም ሰሚት 72 ድልድዩን ተሸግሮ ወደ 49 በሚወስደዉ መንገድ ሀይቴክ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Deadline: Jun 21, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 6