Motorist (Liaison Officer)
Position:
Organization: Menkem International Business PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያጠናቀቀ እና የታደሰ የሞተረኛ መንጃ ፍቃድ ያለው
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ በመንግስት ተቋማት የድርጅት ጉዳዮችን የማስፈፅም ልምድ ያለው
ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ - የቀድሞው ቆርክና ቆርቆሮ ፋብሪካ ፊት ለፊት ወይም ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ተርሚናል)
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ሰነዶች፣ ፓርሴሎች ወይም እቃዎችን በጊዜ ማድረስ
የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል
የሞተሩን የቴክኒክ ሁኔታ እና የንጽህና ሁኔታ ማረጋገጥ
የሞተሩን ነዳጅ፣ ዘይት እና ጎማ ሁኔታ መከታተል
የመድረሻ ማረጋገጫ (delivery confirmation) መረጃ መሰብሰብ
ከደንበኞች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር
የተላኩ እቃዎችን ደህንነት መጠበቅ
የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ማድረግ
ከመንግስትና ከግል ድርጅቶች ጋር ያሉ ጉዳዮችን በቅርበት መከታተልና ማስፈጸም
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0930100559 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 10ኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያጠናቀቀ እና የታደሰ የሞተረኛ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ሰነዶች፣ ፓርሴሎች ወይም እቃዎችን በጊዜ ማድረስ - የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል - የሞተሩን የቴክኒክ ሁኔታ እና የንጽህና ሁኔታ ማረጋገጥ - የሞተሩን ነዳጅ፣ ዘይት እና ጎማ ሁኔታ መከታተል - የመድረሻ ማረጋገጫ (delivery confirmation) መረጃ መሰብሰብ - ከደንበኞች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር - የተላኩ እቃዎችን ደህንነት መጠበቅ - የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ማድረግ - ከመንግስትና ከግል ድርጅቶች ጋር ያሉ ጉዳዮችን በቅርበት መከታተልና ማስፈጸም How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0930100559 ይደውሉ፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
