Motorist/Postman

Position:

Organization: Addis Ababa City Administration Driver and Vehicle Licensing and Control Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና አንደኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 7159
  • የቤት አበል፡ 1250
  • የስራ ቦታ፡ በማዕከል
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም የነዋሪነትና ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ 22 ማዞሪያ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት እየሩሳሌም ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር ስለመከፈሉ ከገቢዎች የተሠጠ ማስረጃ መቅረብ ሲኖርንበት የምዝገባ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡00 እና ከሠዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116672329/+251911871303/+251911641004 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና አንደኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም የነዋሪነትና ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ 22 ማዞሪያ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት እየሩሳሌም ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡00 እና ከሠዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ነው:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116672329/+251911871303/+251911641004 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 22, 2026, 12:00 AM

Location: Hayahulet

Amount: 2