Multi-purpose Repairman

Position:

Organization: Ehsan Trading

Not Specified

የስራ መደብ፡ ሁለገብ የጥገና ባለሙያ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3/4 ወይም ዲፕሎማ በኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን፣ ሜታል ወርክ፣ ቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

3 አመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115577363/+251944347135 መደወል ይችላሉ

Job Requirements TVET Level3/4 or Diploma in Electrical Installation, Metal Work, Building Construction or in a related field of study with relevant work expereince How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115577363 /+251944347135 መደወል ይችላሉ

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location: Lideta

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue