Nanny

Position:

Organization: Addis Ababa City Administration Traffic Management Agency (TMA)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና በህጻናት አያያዝ እና ክብካቤ /ሞግዚት/ ስልጠና ሰርተፊኬት ያላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 10

  • ደመወዝ፡ 8478

  • የስራ ሁኔታ፡ ቋሚ

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ህጻኑ በማንኛውም ጊዜ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ላይ መሆኑን ማረጋገጥና ከአደጋ መጠበቅ

  • የህጻኑን የግል ንጽህና መጠበቅ

  • ከህጻኑ እድሜ ጋር የሚመጣጠኑ አዝናኝ እና አስተማሪ ጨዋታዎችን ማጫወት

  • የህጻኑን መጫወቻዎች፣ የመመገቢያ ቁሳቁሶች እና መኝታ ክፍል በንጽህና መያዝ

  • ስለ ህጻኑ ውሎ፣ ጤንነትና እድገት ለወላጆች በየቀኑ መረጃ መስጠት

  • የህጻኑን የጤና ሁኔታ በንቃት መከታተል እና ለወላጆች ወዲያውኑ ማሳወቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከ22 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንጻ 10ና ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 በስራ ሰዓት ጠዋት ከ 2:30-6:30 እና ከሰዓት ከ7:30- 11:30 ድረስ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በነጻ የመስመር ስልክ ቁጥር 696 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና በህጻናት አያያዝ እና ክብካቤ /ሞግዚት/ ስልጠና ሰርተፊኬት ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ህጻኑ በማንኛውም ጊዜ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ላይ መሆኑን ማረጋገጥና ከአደጋ መጠበቅ - የህጻኑን የግል ንጽህና መጠበቅ - ከህጻኑ እድሜ ጋር የሚመጣጠኑ አዝናኝ እና አስተማሪ ጨዋታዎችን ማጫወት - የህጻኑን መጫወቻዎች፣ የመመገቢያ ቁሳቁሶች እና መኝታ ክፍል በንጽህና መያዝ - ስለ ህጻኑ ውሎ፣ ጤንነትና እድገት ለወላጆች በየቀኑ መረጃ መስጠት - የህጻኑን የጤና ሁኔታ በንቃት መከታተል እና ለወላጆች ወዲያውኑ ማሳወቅ How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከ22 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንጻ 10ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 በስራ ሰዓት ጠዋት ከ 2:30-6:30 እና ከሰዓት ከ7:30- 11:30 ድረስ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በነጻ የመስመር ስልክ ቁጥር 696 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 6, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 10