Network and System Administrator Specialist

Position:

Organization: Ethiopian Press Agency

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የኔትወርክ እና ሲስተም አዲሚኒስትሬተር ባለሙያ

ብዛት፡ 1

ደረጃ: XII

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ፒኤችዲ፣ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 6 አመት ለ መጀመርያ ዲግሪ፣ 4 አመት ለሁለተኛ እና 2 አመት ለፒኤችዲ ዲግሪ ቀጥታ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ስራ አመራር መምሪያ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

Job Requirements PhD, Master's or Bachelor's Degree in Information Technology, Computer Science, Information Science, Computer Engineering or in a related field of study with relevant work experience Experience: 6 years for Bachelor's, 4 years for Master's and 2 years for PhD How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ስራ አመራር መምሪያ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: May 10, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue