Network and System Security Specialist I

Position:

Organization: Addis Ababa City Administration Finance Bureau

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና፣ ኮምፒውተር ኔትወርክ ምህንድስና፣ ኮምፒዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 37112
  • የስራ ክፍል፡ የኤለክትሮኒክስ ግዥ ማስተግበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ደጃች ውቤ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ሕንፃ 6ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 604 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የፋይዳ ቁጥራቸውን ፎቶ ኮፒ እና ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡በተጨማሪም የምዝገባው ሰዓት በመንግስት የስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል። 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111558392 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና፣ ኮምፒውተር ኔትወርክ ምህንድስና፣ ኮምፒዩተር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ደጃች ውቤ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ሕንፃ 6ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 604 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የፋይዳ ቁጥራቸውን ፎቶ ኮፒ እና ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡በተጨማሪም የምዝገባው ሰዓት በመንግስት የስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111558392 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 27, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1