Nurse
Position:
Organization: Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ፣ በአዋላጅ ነርስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 2-4 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 22131
- የቤት አበል፡ 1250
- የስራ ቦታ፡ አዲስ ከተማ ቅርንጫግ ጽ/ቤት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ መንግሥታዊ ካልሆኑ እና ከግል ድርጅቶች የሚላኩ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
በተጨማሪም የተጠየቁት የሥራ ልምዶች ከምረቃ በኋላ የተሰሩ ሆኖ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251112781637 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ፣ በአዋላጅ ነርስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ መንግሥታዊ ካልሆኑ እና ከግል ድርጅቶች የሚላኩ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም የተጠየቁት የሥራ ልምዶች ከምረቃ በኋላ የተሰሩ ሆኖ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251112781637 ይደውሉ፡፡Deadline: May 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
