Position:
Organization: Kehlot Engineering PLC
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ዲዛይን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት GPA2.75 በላይ እና የመውጫ ፈተና ያለፉ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጎፋ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዋናው በር መግቢያ በስተቀኝ በኩል 250 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ወርክሾፕ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2519 64446916 / +251911069248 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Mechanical Engineering Design or in a related field of study with relevant work experience GPA2.75 How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጎፋ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዋናው በር መግቢያ በስተቀኝ በኩል 250 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ወርክሾፕ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251964446916 / +251911069248 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1