Office Emgineer

Position:

Organization: Defense Construction Enterprise

Not Specified

  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ ነቀምቴ
  • ደመወዝ፡ 34630
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የስራ መስፍርቶች፡

  • የት/ት ደርጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመነት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር, ከዚህም ውስጥ 4 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 9-7 አመት, ከዚህም ውስጥ 4 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላክያ ኮንስትራክሽን ኢንትርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ሀንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገበ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም ቴሌግራም Defense construction enterprise ወይም ዌብሳይት www.dce.et.com/www.dce.gov.et መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270 ይደውሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management, out of which 4 years in responsibility role . How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላክያ ኮንስትራክሽን ኢንትርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ሀንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገበ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም ቴሌግራም Defense construction enterprise ወይም ዌብሳይት www.dce.et.com/www.dce.gov.et መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270 ይደውሉ።

Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue