የስራ መስፈርቶች
- ከታወቀ ዩንቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ
- 4 አመት በሕንፃ ዘርፍ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ፕሮጀክት አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመርያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሐኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በመገኘት ወይም በፖ.ሣ.ቁ 17963 መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251919344995 ይደውሉ።
Job Requirements
Bachelor's Degree in Civil Engineering, or in a related field of study, with relevant work experience
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሐኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በመገኘት ወይም በፖ.ሣ.ቁ 17963 መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251919344995 ይደውሉ።