Position:
Organization: Midroc Construction Ethiopia PLC
የስራ መድቡ፡ የቢሮ መሃንዲስ ኃላፊ
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ባህር ዳር
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 12 አመት የስራ ልምድ ኖሮት 5 አመት በቢሮ ምህንድስና በሃላፊነት የስራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ ኦቦ ኮዊንስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ midconhrm@gmail.com ላይ በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113726150 መደወል ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ አመልካቶች የሚወዳደሩበትን የስራ መድብ እና የስራ ቦታ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው
Job Requirements Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work expereince out of which 5 years as an Office Engineer Head How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ ኦቦ ኮዊንስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ midconhrm@gmail.com ላይ በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113726150 መደወል ይችላሉ። ማሳሰቢያ፡ አመልካቶች የሚወዳደሩበትን የስራ መድብ እና የስራ ቦታ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸውDeadline: May 9, 2025, 12:00 AM
Location: Mekanisa Abo
Amount: 1