Position:
Organization: Enyi General Business PLC
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
በፕሮጀክት እቅድ፣ ዲዛይን፣ እና የምህንድስና ንድፎችን በማዘጋጀት ላይ እገዛ።
ቴክኒካል ሪፖርቶችን፣ የወጪ ግምቶችን እና የጨረታ ሰነዶችን በማዘጋጀት ላይ።
ከኮንትራክተሮች፣አማካሪዎች እና የአካባቢ ባለስልጣናት ጋር ማስተባበር።
በፕሮጀክቶች ላይ ደህንነትን እና የአካባቢ ተገዢነትን መደገፍ።
የት/ት ደርጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጅነር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ:0 አመት
አአመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መደህኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኝው 3ኤፍ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ቁጥር 17963 መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251919344995 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Civil Engineering, or related field of study Duties and Responsibility: - Supporting safety and environmental compliance on projects. - Preparing technical reports, cost estimates, and bidding documents. - Coordination with contractors, consultants, and local authorities. - Supporting safety and environmental compliance on projects. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መደህኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኝው 3ኤፍ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ቁጥር 17963 መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251919344995 ይደውሉ።Deadline: Sep 1, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1