Position:
Organization: Safe Star Global Partner PLC
የስራ መደብ: ሲኒየር ጉዳይ ፈጻሚ
የድርጅት ስም፡ ማቱሳላ ኮንስትራክሽን
ደሞዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ
አድራሻ፡ ላንሴት ሆስፒታል አጠገብ ,መገናኛ ቀበሌ24
የትምህርት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በማንኛውም ፊልድ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 8 አመት ለማስተርስ እና 10 አመት ለመጀመርያ ዲግሪ ከዚህ ውስጥ 4/5 አመት በኮንስትራክሽን ጉዳዩች ያገለገለ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ላንሴት ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ሴፍ ስታር ግሎባል ፓርትነር ኃ/የተወ/የግል/ማህበር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: getmatusalaconst.here@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
Deadline: Mar 24, 2025, 12:00 AM
Location: Megenagna
Amount: 1