Operation Leader
Position:
Organization: Rest Investment and Business Group
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሰው ሃብት አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 8 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒአለም ሞኤንኮ ፊት ለፊት ወይም ንብ ባንክ ሞኤንኮ ቅርንጫፍ ጎን በሚገኘው ዋና መ/ቤት አጠገብ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251994000821/+251994000820 ይደውሉ።
Deadline: Dec 18, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
