Position:
Organization: Tracon Trading PLC
ብዛት፡ 1
የቅርንጫፍ ስራዎችን እና የደንበኞችን አገልግሎት ድርጅታዊ ቁጥጥርን በመጠበቅ ኃላፊነቶችን የማስተላለፍ ችሎታ
በግጭት አስተዳደር እና በንግድ ድርድር ሂደቶች ውስጥ ብቃት
የንግድ ምርታማነት ሶፍትዌር እውቀት እና አዳዲስ መተግበሪያዎችን የመማር ችሎታ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኦፕሬሽን አስተዳደር፣ የንግድ አስተዳደር፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ተዛማች የትምህርት መስኮች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ በኦፕሬሽን አስተዳደር ሚና ውስጥ 20 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111262793
Job Requirements Bachelor's Degree in Operations Management, Business Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Excellent ability to delegate responsibilities while maintaining organizational control of branch operations and customer service - Proficiency in conflict management and business negotiation processes - Knowledge of business productivity software and an aptitude for learning new applications How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111262793Deadline: Jun 3, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1