Position:
Organization: National Mining Corporation PLC
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡አዲስ አባባ
ደመወዝ፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሰው ኃብት አስተዳደር፣ማኔጅመነት፣ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወርዳ 05 ፊናንስ/ጌትማር ሕንጻ1ኛ ፎቅ በሰው ሃበት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎትና ሎጅስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Human Resource Management, Management, Economics, or a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወርዳ 05 ፊናንስ/ጌትማር ሕንጻ1ኛ ፎቅ በሰው ሃበት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎትና ሎጅስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1