Operations and Procurement Manager

Position:

Organization: Etete Foods Catering

Not Specified

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ዋና መ/ቤት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ በማኔጅመንት፣ ንግድ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

የስራ ልምድ፡ 6/8 አመትእና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው/ ላት ሆኖ/ና ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በአምራች ኢንዱስትሪ ውስጥ በኦፕሬሽን ሱፐርቫይዘርነት ወይም ሥራ አስኪያጅነት በአምራች ኢንዱስትሪ ውስጥ የሠራ/ች

  • በሂሳብ አያያዝ ስርዓቶች እና በIFRS ልምድ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's degree in Management, Marketing Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience, out of which 4 years have worked in the manufacturing industry as an operations supervisor or manager How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue