Operations Zone Coordinator and Supervisor
Position:
Organization: Rest Investment and Business Group
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 6 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒአለም ሞኤንኮ ፊት ለፊት ወይም ንብ ባንክ ሞኤንኮ ቅርንጫፍ ጎን በሚገኘው ዋና መ/ቤት አጠገብ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251994000821/+251994000820 ይደውሉ።
Deadline: Dec 18, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 4
