Operator III

Position:

Organization: National Mining Corporation PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 3

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የስራ መስፍርቶች፡

  • የት/ት ደርጃ፡ ቲቪኢቲ ደርጃ 3 በጀነራል መካኒክስ፣ኤሌክትሪካል፣ማሽኒስት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 5 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወርዳ 05 ፊናንስ/ጌትማር ሕንጻ1ኛ ፎቅ በሰው ሃበት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎትና ሎጅስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements TVET Level 3 in General Mechanics, Electrical, Machinist or related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወርዳ 05 ፊናንስ/ጌትማር ሕንጻ1ኛ ፎቅ በሰው ሃበት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎትና ሎጅስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 3

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue