Position:
Organization: Ethiopian Mineral Corporation
ደመወዝ፡ 9000 ብር
ብዛት፡ 3
የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
እድሜ ለቢኤስ ሲ 25፣ ለኤምስ ሲ 30
መጠነ-ሰፊ ኬሚካላዊ እና አካላዊ የምርት ሂደቶችን መንደፍ እና ማዳበር
ጥሬ ዕቃዎችን ወደ ምርቶች ለመለወጥ በሚያስፈልገው አጠቃላይ የኢንዱስትሪ ሂደት ውስጥ መሳትፍ
የት/ት ደረጃ: ቢኤስ.ሲ ዲግሪ በማይኒንግ ኢንጅነር፣ ኬሚካል ኢንጅነር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 0 አመት GPA 3.2- 3.5
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ከአውራሪስ ሆተል ጀርባ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116611362 ይደውሉ።
Job Requirements BSc Degree in Mining Engineering, Chemical Engineering or in a related field of study with CGPA 3.2- 3.5 Duties & Responsibilities: -Design and develop large-scale chemical and physical production processes - Involved in the entire industrial process required for transforming raw materials into products How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ከአውራሪስ ሆተል ጀርባ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25116611362 ይደውሉ።Deadline: Apr 28, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3