Outdoor Sales
Position:
Organization: Euphoria Trading p.l.c
Not Specified
የስራ መግለጫ:
Euphoria Trading PLC ታማኝ፣ ንቁና መግባባት ችሎታ ያለዉ የሽያጭ ሰራተኛ(ወንድ) ለመቅጠር ይፈልጋል። ተመራጩ አመልካች በራሱ የሚተማመን ሆኖ በድርጅቱ የሚሰጡትን ትዕዛዞች በብቃት ማድረስ ይገባዋል።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ : ዲፕሎማ፣ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ያጠናቀቀ
የሥራ ልምድ: 0
ብዛት :1
የስራ ቦታ፡ መገናኛ( ለመገናኛ አካባቢ ቅርብ መሆር ግዴታ ነው።)
ጾታ: ወንድ አመልካች ብቻ።
ዋስትና፡
5,000 ብር የገንዘብ ዋስትና ዉሉ ለይ የሚጠቀስ (ስራ ውል ሲቋረጥ የሚመለስ)።
የሰዉ ዋስትና ሰጪ (ንብረት ያለው ወይም በመንግስት ስራ የተቀጠረ)።
ሁለቱም የገንዘብና የሰዉ ዋስትና ግዴታ ነዉ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የተመደቡ እቃዎችን በፍጥነት ወደ ተገለፀው ቦታ በማንኛውም የመጓጓዣ መንገድ ማድረስ።
ቀጥታ የገንዘብ ግብይቶችን በኃላፊነት መቆጣጠር (ዋስትና አስፈላጊ ነው)።
በየቀኑ ጠዋት 2:00 ሰዐት ላይ በትክክል ወደ መደብሩ መገኘት እና እቃዎችን መቀበል።
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች የተቀመጠውን አመልክት/ክቺ የሚልውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ +251911274958
Job Requirements ዲፕሎማ፣ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የተመደቡ እቃዎችን በፍጥነት ወደ ተገለፀው ቦታ በማንኛውም የመጓጓዣ መንገድ ማድረስ። - ቀጥታ የገንዘብ ግብይቶችን በኃላፊነት መቆጣጠር (ዋስትና አስፈላጊ ነው)። - በየቀኑ ጠዋት 2:00 ሰዐት ላይ በትክክል ወደ መደብሩ መገኘት እና እቃዎችን መቀበል። - 5,000 ብር የገንዘብ ዋስትና ዉሉ ለይ የሚጠቀስ (ስራ ውል ሲቋረጥ የሚመለስ) ማቅረብ የሚችል፡፡ - የሰዉ ዋስትና ሰጪ (ንብረት ያለው ወይም በመንግስት ስራ የተቀጠረ) ማቅረብ የሚችል፡፡ How to Apply ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች የተቀመጠውን አመልክት/ክቺ የሚልውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ +251911274958
Deadline: Apr 13, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
