Position:
Organization: Ahununu Trading PLC
መልእክተኛው ሰነዶችን እና መልዕክቶችን በቢሮዎች፣ ደንበኞች እና ሌሎች በተመረጡ ቦታዎች መካከል በወቅቱ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ የማድረስ ሃላፊነት አለበት።
ብዛት፡ 2
ሰነዶችን እና መልዕክቶችን በመሰብሰብ ወደ ተመደቡበት ቦታ በሰእቱ እና በአግባቡ ማድረስ
የመላኪያ መዝገቦችን ደረሰኞችን በአግባቡ መያዝ
የድርጅቱን ስራ ሚስጥራዊነት እና ደህንነት መጠበቅ
አስፈላጊ የሆኑ ፊርማዎችን እና ማረጋገጫዎችን በአግባቡ መያዝ እና መከታተል
በቼክ የሚከፈሉ ክፍያዎችን አረጋግጦ መቀበል
የባንክ ገቢዎችን እና የሂሳብ ክፍያ ሰነዶችን በግዜው መሰብሰብ
የስራ ክፍል ሀላፊ ወይንም የቅርብ አለቃ የሚያዘውን ማንኛውንም ስራ ተቀብሎ በሃላፊነት መስራት
ማንኛውንም በስራ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን መዘግየቶችን በወቅቱ ለቅርብ አለቃ ማሳወቅ
የተጠየቁ ክፍያዎችን እና የተሰበሰቡ ገንዘቦችን በየእለቱ ለቅርብ አለቃ ማሳወቅ
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በቢዝነስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 - 2 አመት የስራ ልምድ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካች CV እና ማመልከቻ ከደጋፊ ሰነዶች ጋር ሃሁ ጆብስ ፕራይሜሪ https://hahu.jobs/ ወይም ቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
Deadline: Mar 20, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2