Pension Benefits Accountant IV
Position:
Organization: Addis Ababa City Administration Finance Bureau
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በአካዉንቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ አድሚኒስትሬሽን፣ በፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 37060
- የስራ ቦታ፡ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት(ሐረር፣ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት)
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዋና መ/ቤት 4 ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 505 በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው እስከ 40 ዓመት መሆን ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111240590 ወይም 011232716 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በአካዉንቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ አድሚኒስትሬሽን፣ በፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ዋና መ/ቤት 4 ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 505 በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ የስራ ልምድ ከሆነ ከገቢዎች መ/ቤት የመንግስት የስራ ግብር ስለመክፈሉ የተፃፈ ደብዳቤ በተጨማሪም የስነ-ምግባር ችግር የሌለባችሁ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው እስከ 40 ዓመት መሆን ይኖርበታል፡፡Deadline: May 25, 2026, 12:00 AM
Location: Arat Killo
Amount: 2
