Personnel Records and Archives Officer
Position:
Organization: KK PLC
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ/የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ቲቪቲ ደረጃ 3 በማኔጅመን፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ሰው ሃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6-2 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 9 ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ kkplc.jobs@kkplcethiopia.et መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251115159015 ይደውሉ።
Deadline: Feb 12, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
