Pharmacist
Position:
Organization: Ethio Engineering Group
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በፋርማሲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0-2 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 12710
የስራ ቦታ፡ ሞጆ ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ
ጥቅማ ጥቅም፡ የሰርቪዝ፣ የህክምና፣ የምግብ አገልግሎት ድርጅቱ ያቀርባል
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሐኪም ማዘዣዎችን በትክክለኛነት መመርመር እና መድኃኒቶችን ለታካሚዎች ማቅረብ
ታካሚዎችን ስለ መድኃኒት አጠቃቀም፣ መጠንና ጥንቃቄዎች መምከር
የመድኃኒት ፍላጎትን፣ አቅርቦትንና የአገልግሎት ማጠቃለያ ቀናትን (Expiry Date) መቆጣጠር
መድኃኒቶች በተገቢው የሙቀት መጠንና የደህንነት መስፈርት መቀመጣቸውን መከታተል
የሙያ ስነ-ምግባር ደንቦችን እና የጤና ባለስልጣን መመሪያዎችን ጠብቆ መስራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ለቡ መብራት ሀይል ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251922654175 ወይም +251920563606 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በፋርማሲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሐኪም ማዘዣዎችን በትክክለኛነት መመርመር እና መድኃኒቶችን ለታካሚዎች ማቅረብ - ታካሚዎችን ስለ መድኃኒት አጠቃቀም፣ መጠንና ጥንቃቄዎች መምከር - የመድኃኒት ፍላጎትን፣ አቅርቦትንና የአገልግሎት ማጠቃለያ ቀናትን (Expiry Date) መቆጣጠር - መድኃኒቶች በተገቢው የሙቀት መጠንና የደህንነት መስፈርት መቀመጣቸውን መከታተል - የሙያ ስነ-ምግባር ደንቦችን እና የጤና ባለስልጣን መመሪያዎችን ጠብቆ መስራት How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ለቡ መብራት ሀይል ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251922654175 ወይም +251920563606 ይደውሉ፡፡Deadline: Jun 5, 2026, 12:00 AM
Location: Lebu
Amount: 1
