Physiotherapy

Position:

Organization: Addis Ababa Bureau of Women, Children & Social Affairs

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 11500

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በፊዚዮቴራፒ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡0 ዓመት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች 

- የሕክምና ሙያዊ ግምገማዎችን ማካሄድ

- የታካሚ መረጃ፣ የሕክምና ሂደት እና የእድገት ሪፖርቶችን በትክክል መመዝገብ

- ማሳጅ፣ ኤሌክትሮቴራፒ እና ሌሎች የፊዚዮቴራፒ ቴክኒኮችን በመጠቀም ሕመምን መቀነስ

- እያንዳንዱ ታካሚ ሁኔታ መሠረት ያደረገ የፊዚዮቴራፒ ሕክምና እቅድ ማዘጋጀት

- የታካሚዎችን ጥንካሬዎችና ድክመቶች መገምገም

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በደጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንፃ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Job Requirements ዲፕሎማ በፊዚዮቴራፒ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሕክምና ሙያዊ ግምገማዎችን ማካሄድ - የታካሚ መረጃ፣ የሕክምና ሂደት እና የእድገት ሪፖርቶችን በትክክል መመዝገብ - ማሳጅ፣ ኤሌክትሮቴራፒ እና ሌሎች የፊዚዮቴራፒ ቴክኒኮችን በመጠቀም ሕመምን መቀነስ - እያንዳንዱ ታካሚ ሁኔታ መሠረት ያደረገ የፊዚዮቴራፒ ሕክምና እቅድ ማዘጋጀት - የታካሚዎችን ጥንካሬዎችና ድክመቶች መገምገም How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በደጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንፃ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Deadline: Mar 17, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1