Position:
Organization: Ambasel Trading House P.L.C
ብዛት ፡ 1
ደመወዝ ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረት
የት/ት ደረጃ ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ ፡ በድግሪ 1 ዓመት በዲፕሎማ 2 ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወሎ ሰፍር አምባሰል ህንጻ 5ኛ ፎቅ ዋናው መ/ቤት ሰው ሃብት መምሪያ በመገኘት ወይም በኢሜል yasminmohammed530@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114666668 ይደውሉ።
Deadline: Aug 18, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1