Planning, Monitoring, and Evaluation Officer

Position:

Organization: Federal Supreme Sharia Court

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በስትራቴጂክ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ሊደር ሺፕ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ስታትስቲክስ፣ በማኔጅመንት፣ ኢጁኬሽናል ፕላኒንግና ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ አመራርና መልካም አስተዳደር፣ ፐብሊክ ፖሊሲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት በእቅድ ዝግጅትና ግምገማዎች ላይ የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 19464
  • የስራ ቦታ፡ ድሬደዋ

ክህሎቶች

  • ICSMIS: IFMIS፣ ሊደርሺፕ እና ኮምዩኒኬሽን ስልጠና የወሰደ/ደች
  • የፋይናንስ ሶፍትዌር መጠቀም የምችል/የምትችል

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በስትራቴጂክ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ሊደር ሺፕ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ስታትስቲክስ፣ በማኔጅመንት፣ ኢጁኬሽናል ፕላኒንግና ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ አመራርና መልካም አስተዳደር፣ ፐብሊክ ፖሊሲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1