Position:
Organization: National Mining Corporation PLC
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡አርጆ
ደመወዝ፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ቲቪኢቲ ደረጃ 4 በኢኮኖሚክስ፣ቢዝነስ አስተዳደር፣እስታስቲክስ፣ህዝብ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 8-12 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወርዳ 05 ፊናንስ/ጌትማር ሕንጻ1ኛ ፎቅ በሰው ሃበት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎትና ሎጅስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or TVET Level 4 in Economics, Business Administration, Statistics, Public Administration or a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወርዳ 05 ፊናንስ/ጌትማር ሕንጻ1ኛ ፎቅ በሰው ሃበት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎትና ሎጅስቲክ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1