Plumber

Position:

Organization: Midroc Construction Ethiopia PLC

Not Specified

ስራ መድቡ፡ ቧንቧ ሰራተኛ

ብዛት፡ 5

የስራ ቦታ፡ መሃመድያ (አዲስ አበባ)

የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ወይም ዲፕሎማ በቧንቧ ስራ ወይም በተመመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 4 አመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ ኦቦ ኮዊንስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ midconhrm@gmail.com ላይ በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113726150 መደወል ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡ አመልካቶች የሚወዳደሩበትን የስራ መድብ እና የስራ ቦታ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው

Job Requirements TVET Level 4 or Diploma in Plumbing or in a related field off study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ ኦቦ ኮዊንስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ የሚገኝበት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ midconhrm@gmail.com ላይ በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113726150 መደወል ይችላሉ። ማሳሰቢያ፡ አመልካቶች የሚወዳደሩበትን የስራ መድብ እና የስራ ቦታ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው

Deadline: May 9, 2025, 12:00 AM

Location: Mekanisa Abo

Amount: 5

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue