Position:
Organization: Kehlot Engineering PLC
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ ቦሌ ለሚ ሳይት
የት/ት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በፋብሪካ የኤሌክትሪክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በዲፕሎማ ተመርቆ፤ በፋብሪካ የ PPR, HDPE ቧንቧ ተከላ ሥራ ቢያንስ 2 ፕሮጀክቶች የሰሩ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጎፋ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዋናው በር መግቢያ በስተቀኝ በኩል 250 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ወርክሾፕ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251964446916 / +251911069248 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Diploma in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጎፋ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዋናው በር መግቢያ በስተቀኝ በኩል 250 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ወርክሾፕ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251964446916 / +251911069248 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1