Plumber
Position:
Organization: ADDIS ABABA FINANCE BUREAU
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 8478
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 4 ወይም ዲፐሎማ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 2 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ደጃች ውቤ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንጻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Mar 11, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
