Position:
Organization: DH Geda Trade and Industry PLC
የስራ መድብ፡ የቧንቧ ሰራተኛ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ድመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
በቧንቧ ስራ ወይም በሳኒተሪ ዲፕሎማ ያለውና 2 አመት የስራ ልምድ ወይም በቧንቧ ስራ/ በሳኒተሪ ስልጠና የወሰደና 3 አመት የስራ ልምድ ያለው ከዚህም ውስጥ 1 አምት በህንፃዎች ላይ የስራ/የስራች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ያለው ዲ.ኤ ገዳ ታወር ግራውንድ ላይ ቢሮ ቁጥር G11 በሚገኘው አስተዳደር በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116628441 / +251116638158 / +251116638159 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Diploma or Certificate in Plumbing, Sanitary Installation or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ያለው ዲ.ኤ ገዳ ታወር ግራውንድ ላይ ቢሮ ቁጥር G11 በሚገኘው አስተዳደር በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116628441 / +251116638158 / +251116638159 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 7, 2025, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 1