Portal System Administration Specialist 1

Position:

Organization: Addis Ababa City Public Service and Human Resource Development Bureau

Not Specified

ብዛት፡ 11

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ፣ ሶፈትዌር፣ ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

የስራ ልምድ፡ 3 አመት እና ከዚያ በላይ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ

Job Requirements Bachelor's Degree in Information Systems, Information Science, Computer Science, Software Engineering, Computer Engineering, Management Information Systems, Information Technology, Information Communication Technology, Electrical Engineering, Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ

Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 11

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue