Press Operator

Position:

Organization: Prima Food Manufacturing PLC

Not Specified

ብዛት: 2

ደመወዝ፡ በስምምነት

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ እና ዱከም

የስራ መስፈርቶች

ተፈላጊ የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ/ ቲቪቲ ወይም ዲፕሎማ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ኢንዱስትሪ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ

የስራ ልምድ፡ ቲቪቲ 3 ዓመት ኢንጂነሪንግ 2 ዓመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገብ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/ተ/የግል/ማ መስሪያ ቤት ገቢ የሰዉ ኃይል አስተዳደር ቢሮ አካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ hr@primafoodprocessing.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree/ TVET or Diploma in Mechanical Engineering, Industrial Engineering or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገብ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/ተ/የግል/ማ መስሪያ ቤት ገቢ የሰዉ ኃይል አስተዳደር ቢሮ አካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ hr@primafoodprocessing.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።

Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue