Procurement Officer
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 1- 3 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና በፕሮጀክቶች
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ካርድ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ካርድ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡Deadline: May 17, 2026, 12:00 AM
Location: Sarbet
Amount: 1
