Procurement specialist

Position:

Organization: Public Servant Social Security Agency

Not Specified

ብዛት፡ 3

የስራ ቦታ፡ መሀል ሪጅን አዲስ አበባ

ደመወዝ፡ 23,898 ብር

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በፐርቼዚንግ ማኔጅመንት፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ፕሪኪዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስና፣ ሳፕላይ ማኔጅመንት ፕሮከርመንትና ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፕሮከርመንት፣ ማርኬቲን፣ ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን

ሥራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ ፡ ከላይ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ለመወዳደር የምታመለክቱ እድሜ እስከ 40 አመት ዓመት ሲሆን ለቡድን መሪነት እና ለቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የስራ መደብ የምታመለክቱ እድሜ እስከ 45

ለምዝገባ ስትመጡ : ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ከገቢዎች መ/ቤት ግብር ስልመክፈሉ በደብዳቤ መገለፅ አለበት

የክልሉን ቋንቋ መናገርና መጻፍ የምትችሉ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Purchasing Management, Supply Management, Procurement and Supply Management, Management, Logistics, Supply Management, Procurement and Material Management, Logistics, Material Management, Procurement, Marketing, Marketing, Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሪጅን እና ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራ ዋስትና አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111240590 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 29, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue