Position:
Organization: Ethiopian Institution of the Ombudsman (EIO)
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 9645
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሎጀስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ፐርቼዝ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ህብረት ኢንሹራንስ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115580204 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Logistics and Supply Chain Management, Purchase & Supply Management, Business Management, Marketing or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ በሚገኘው ህብረት ኢንሹራንስ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115580204 ይደውሉ።Deadline: Oct 21, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1