Position:
Organization: Etete Foods Catering
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ዋና መ/ቤት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ ታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በምግብ ቴክኖሎጂ፣ በኢንዱስትሪ ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው/ ላት ሆኖ/ና ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በአምራች ኢንዱስትሪ ውስጥ በምርት ሱፕረቫይዘርነት ወይም ሥራ አስኪያጅነት የሠራ/ች
በሂሳብ አያያዝ ስርዓቶች እና በIFRS ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Food Technology, Industrial Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 4 years of experience in the manufacturing industry as a production supervisor or manager How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1