Product Quality Control Supervisor

Position:

Organization: Prima Food Manufacturing PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ ዱከም

የስራ መስፍርቶች፡

  • የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በምግብ ሳይንስ፣ኬሚካል ኢንጅንሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 5 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገበ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል hr@primafoodprocessing.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Food Science, Chemical Engineering or related field of study with relevant work experience............................................................................................................... How to Apply መልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገበ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል hr@primafoodprocessing.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።

Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue