Production Packaging Foreman

Position:

Organization: Sons Industries PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • ቲቪኢቲ በሌቭል 4 በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • 2 ዓመት ሆኖ በ ቀለም ፋብካ ውስጥ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ኢኖቬንሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መግቢያ ጌት አስ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ወይም ፋብሪካው በሚገኝበት ቃሊቲ ከ ካፍደም ሕንፃ ጀርባ ግሎባል ቀለም ፋብሪካ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ lemlemfanta957@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111566325/+251944772409 ይደውሉ።

Job Requirements TVET level IV in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ኢኖቬንሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መግቢያ ጌት አስ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ወይም ፋብሪካው በሚገኝበት ቃሊቲ ከ ካፍደም ሕንፃ ጀርባ ግሎባል ቀለም ፋብሪካ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ lemlemfanta957@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111566325/+251944772409 ይደውሉ።

Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue